የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ መጠነኛ ጭማሪ አድርጓል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች በኋላ ከሞስኮ የሚያስገቡትን የነዳጅ መጠን ቀንሰዋል። ምስራቃዊ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ድረስ የሩሲያ ነዳጅ ጥገኛ ናቸው። ...